ብሔራዊ የጤና እና እንክብካቤ ምርምር ተቋም (NIHR) በእንግሊዝ፣ በሰሜን አየርላንድ፣ በስኮትላንድ እና በዌልስ ስለሚደረጉ የጤና እና የማህበራዊ እንክብካቤ ጥናቶች ለማወቅ የመፈለጊያ መሳሪያ ያቀርባል እና/ወይም እድሎች ሲፈጠሩ እንዲያውቁት መመዝገብ ይችላሉ።

ተጨማሪ ለማወቅ